መክብብ 2:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔም በልቤ፣ “መልካም የሆነውን ለማወቅ፣ በተድላ ደስታ እፈትንሃለሁ” አልሁ፤ ነገር ግን ያም ከንቱ ነበረ።

መክብብ 2

መክብብ 2:1-6