መክብብ 12:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወደ አደባባይ የሚያወጡ በሮች ሲዘጉ፣ወፍጮ ሟልጦ ድምፁ ሲላሽ፣ሰው በወፍ ድምፅ ሲነሣ፣ዝማሬው ሁሉ ሲዳከም፤

መክብብ 12

መክብብ 12:1-7