መክብብ 12:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የጭንቀት ጊዜ ሳይመጣ፣“ደስ አያሰኙኝም”የምትላቸው ዓመታት ሳይደርሱ፣በወጣትነትህ ጊዜ፣ ፈጣሪህን አስብ።

መክብብ 12

መክብብ 12:1-6