መክብብ 11:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንተ ወጣት በወጣትነትህ ጊዜ ደስ ይበልህ፤በወጣትነትህም ዘመን ልብህ ደስ ያሰኝህ፤የልብህን መንገድ፣ዐይንህ የሚያየውንም ሁሉ ተከተል፤ነገር ግን ስለ እነዚህ ነገሮች ሁሉ፣እግዚአብሔር ወደ ፍርድ እንደሚያመጣህ ዕወቅ።

መክብብ 11

መክብብ 11:6-9