መክብብ 11:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሀብትህን ሰባት ቦታ፣ እንዲያውም ስምንት ቦታ ከፍለህ አስቀምጥ፤በምድሪቱ ላይ የሚመጣውን ጥፋት አታውቅምና።

መክብብ 11

መክብብ 11:1-8