ሕዝቅኤል 31:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ውሆች አበቀሉት፤ጥልቅ ምንጮች አሳደጉት፤ጅረቶቻቸው ፈሰሱ፤የሥሮቹንም ዙሪያ ሁሉ አረሰረሱ፤በመስኩ ላይ ወዳሉት ዛፎች ሁሉ፣መስኖዎቻቸውን ለቀቁት።

ሕዝቅኤል 31

ሕዝቅኤል 31:3-7