ሕዝቅኤል 30:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በግብፅ ላይ እሳት አነዳለሁ፤ሲን በጭንቅ ትናጣለች፤ቴብስ በማዕበል ትወሰዳለች፤ሜምፊስ በማያቋርጥ ጭንቀት ውስጥ ትገባለች።

ሕዝቅኤል 30

ሕዝቅኤል 30:9-19