ሕዝቅኤል 30:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የግብፅ ምሽግ በሆነችው፣በሲን ላይ መዓቴን አፈሳለሁ፤ስፍር ቍጥር የሌለውን የቴብስን ሕዝብ አጠፋለሁ።

ሕዝቅኤል 30

ሕዝቅኤል 30:9-21