ሕዝቅኤል 28:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በውበትህ ምክንያት፣ልብህ ታበየ፤ከክብርህ ታላቅነት የተነሣም፣ጥበብህን አረከስህ።ስለዚህ ወደ ምድር ወረወርሁህ፤ለነገሥታት ትዕይንት አደረግሁህ።

ሕዝቅኤል 28

ሕዝቅኤል 28:14-25