ሕዝቅኤል 28:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ንግድህ ስለ ደረጀ፣በዐመፅ ተሞላህ፣ኀጢአትም ሠራህ፤ስለዚህ ከእግዚአብሔር ተራራ በውርደት አሳደድሁህ፤ጠባቂ ኪሩብ ሆይ፤ ከእሳት ድንጋዮችመካከል አስወጣሁህ።

ሕዝቅኤል 28

ሕዝቅኤል 28:13-20