ሕዝቅኤል 19:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በስናግም በመጐተት ቀፎ ውስጥ ከተው፣ወደ ባቢሎን ንጉሥ አመጡት፤ድምፁ በእስራኤል ተራሮች ላይ፣ዳግመኛ እንዳይሰማ፣በእስር ቤት አኖሩት።

ሕዝቅኤል 19

ሕዝቅኤል 19:4-14