ሕዝቅኤል 19:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዙሪያው ያሉ አሕዛብ ተነሡበት፤ከየአገሩም ሁሉ ተሰበሰቡበት፤መረባቸውን ዘረጉበት፤በጒድጓዳቸውም ገብቶ ተያዘ።

ሕዝቅኤል 19

ሕዝቅኤል 19:1-12