ሕዝቅኤል 19:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አሕዛብም ስለ እርሱ ሰሙ፤በጒድጓዳቸውም ገብቶ ተያዘ፤እነርሱም በስናግ ጐትተው፣ወደ ግብፅ ምድር ወሰዱት።

ሕዝቅኤል 19

ሕዝቅኤል 19:1-13