ሕዝቅኤል 19:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከግልገሎቿ መካከል አንዱን አሳደገችው፤እርሱም ብርቱ አንበሳ ሆነ።ግዳይ መንጠቅን ተማረ፤ሰዎችንም በላ።

ሕዝቅኤል 19

ሕዝቅኤል 19:1-7