ሕዝቅኤል 19:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን በቍጣ ተነቀለች፤ወደ ምድርም ተጣለች።የምሥራቅ ነፋስ አደረቃት፤ፍሬዎቿንም አረገፈባት።ብርቱዎቹ ቅርንጫፎቿ ክው አሉ፤እሳትም በላቸው።

ሕዝቅኤል 19

ሕዝቅኤል 19:3-14