ሕዝቅኤል 19:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቅርንጫፎቿ ለበትረ መንግሥትየሚሆኑ፣ ጠንካሮች ነበሩ፤ጥቅጥቅ ባሉ ቅጠሎች መካከል፣በቁመቷና በብዙ ቅርንጫፎቿ፣ዘለግ ብላ፣ ጐልታ ትታይ ነበር።

ሕዝቅኤል 19

ሕዝቅኤል 19:6-12