ሕዝቅኤል 1:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የመንኰራኵሮቹ ክብ ጠርዝ ረጅምና አስፈሪ ነበር፤ የአራቱም መንኰራኵሮች ክብ ጠርዝ ዙሪያውን በዐይኖች የተሞላ ነበር።

ሕዝቅኤል 1

ሕዝቅኤል 1:15-28