ሐዋርያት ሥራ 8:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሳውልም በእስጢፋኖስ መገደል ተስማምቶ ነበር።በዚያ ቀን በኢየሩሳሌም በነበረችው ቤተ ክርስቲያን ላይ ታላቅ ስደት ተነሣ፤ ከሐዋርያትም በስተቀር አማኞች በሙሉ በይሁዳና በሰማርያ አውራጃዎች ሁሉ ተበተኑ፤

ሐዋርያት ሥራ 8

ሐዋርያት ሥራ 8:1-11