ሐዋርያት ሥራ 22:27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አዛዡም ወደ ጳውሎስ ቀርቦ፣ “አንተ ሰው እስቲ ንገረኝ፤ ሮማዊ ነህን?” አለው።እርሱም፣ “አዎን፤ ነኝ” አለው።

ሐዋርያት ሥራ 22

ሐዋርያት ሥራ 22:24-30