ሐዋርያት ሥራ 22:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የመቶ አለቃውም ይህን ሲሰማ፣ ወደ ጦር አዛዡ ቀርቦ፣ “ምን እያደረግህ እንደሆነ ዐውቀሃል? ሰውየው እኮ ሮማዊ ነው” አለው።

ሐዋርያት ሥራ 22

ሐዋርያት ሥራ 22:22-29