ሆሴዕ 9:15-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

15. “በጌልገላ ካደረጉት ክፋታቸው ሁሉ የተነሣ፣እኔ በዚያ ጠላኋቸው፤ስለሠሩት ኀጢአት፣ከቤቴ አሳድዳቸዋለሁ፤ከእንግዲህም አልወዳቸውም፤መሪዎቻቸው ሁሉ ዐመፀኞች ናቸው።

16. ኤፍሬም ተመታ፤ሥራቸው ደረቀ፤ፍሬም አያፈሩም፤ልጆች ቢወልዱም እንኳ፣ተንከባክበው ያሳደጓቸውን ልጆቻቸውን እገድላለሁ።”

ሆሴዕ 9