ሆሴዕ 10:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እስራኤል የተንዠረገገ ወይን ነበር፤ብዙ ፍሬም አፈራ፤ፍሬው በበዛ መጠን፣ብዙ መሠዊያዎችን ሠራ፤ምድሩ በበለጸገ መጠን፣የጣዖታት ማምለኪያ ዐምዶችን አስጌጠ።

ሆሴዕ 10

ሆሴዕ 10:1-10