ሆሴዕ 10:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ልባቸው አታላይ ነው፤ስለዚህም በደላቸውን ይሸከማሉ። እግዚአብሔር መሠዊያዎቻቸውን ያወድማል፤የጣዖት ማምለኪያ ዐምዶቻቸውን ያፈራርሳል።

ሆሴዕ 10

ሆሴዕ 10:1-10