ሆሴዕ 7:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወደ ከንቱ ነገር ተመለሱ፤ዒላማውን እንደሳተ ቀስት ናቸው፤መሪዎቻቸው ስለ ክፉ ቃላቸው፣በሰይፍ ይወድቃሉ፤በዚህም ምክንያት በግብፅ ምድር፣መዘባበቻ ይሆናሉ።

ሆሴዕ 7

ሆሴዕ 7:13-16