ሆሴዕ 6:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወንበዴዎች ሰውን ለማጥቃት እንደሚያደቡ፣ካህናትም በቡድን እንዲሁ ያደርጋሉ፤በሴኬም መንገድ ላይ ሰዎችን ይገድላሉ፤አሳፋሪም ወንጀል ይፈጽማሉ።

ሆሴዕ 6

ሆሴዕ 6:4-11