ሆሴዕ 4:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በምድሪቱ በምትኖሩ በእናንተ ላይ እግዚአብሔር የሚያቀርበው ክስ ስላለው፣እናንት እስራኤላውያን ይህን የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤“ታማኝነት የለም፤ ፍቅርም የለም፤እግዚአብሔርንም ማወቅ በምድሪቱ የለም።

ሆሴዕ 4

ሆሴዕ 4:1-3