ሆሴዕ 13:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሰማርያ ሰዎች በደላቸውን ይሸከማሉ፤በአምላካቸው ላይ ዐምፀዋልና፤በሰይፍ ይወድቃሉ፤ሕፃኖቻቸውም በምድር ላይ ይፈጠፈጣሉ፤የእርጉዝ ሴቶቻቸውም ሆድ ይቀደዳል።

ሆሴዕ 13

ሆሴዕ 13:10-16