ሆሴዕ 13:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በወንድሞቹ መካከል ቢበለጽግም እንኳ፣የምሥራቅ ነፋስ ከምድረ በዳ እየነፈሰ፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይመጣል፤ምንጩ ይነጥፋል፤የውሃ ጒድጓዱም ይደርቃል።የከበረው ሀብቱ ሁሉ፣ከግምጃ ቤቱ ይበዘበዛል።

ሆሴዕ 13

ሆሴዕ 13:9-16