2 ዜና መዋዕል 6:39 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጸሎታቸውንና ልመናቸውን በሰማይ በማደሪያህ ስማ፤ የጠየቊህንም አድርግላቸው። የበደሉህንም የሕዝብህን ኀጢአት ይቅር በል።

2 ዜና መዋዕል 6

2 ዜና መዋዕል 6:38-40