2 ነገሥት 9:33 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኢዩም፣ “ወደ ታች ወርውሩአት!” አለ። እነርሱም ወረወሯት። ፈረሶቹ ሲረጋግጧትም ደሟ በግንቡና በፈረሶቹ ላይ ተረጨ።

2 ነገሥት 9

2 ነገሥት 9:24-35