2 ነገሥት 9:32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቀና ብሎ ወደ መስኮቱ ተመለከተና፣ “ማነህ አንተ? ማነው የሚተባበረኝ ሲል ጮኾ ተጣራ። ሁለት ሦስት ጃንደረቦችም ቊልቊል ወደ እርሱ ተመለከቱ፤

2 ነገሥት 9

2 ነገሥት 9:29-37