1 ዜና መዋዕል 7:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከይሳኮር ጐሣዎች ሁሉ የተመዘገቡት ተዋጊዎች የቤተ ሰቦቹ ትውልድ ቊጥር ባጠቃላይ ሰማንያ ሰባት ሺህ ነበሩ።

1 ዜና መዋዕል 7

1 ዜና መዋዕል 7:1-8