1 ዜና መዋዕል 7:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ብዙ ሚስቶችና ልጆች ስለ ነበሩአቸው፣ ከቤተ ሰባቸው የትውልድ ሐረግ ለውጊያ ብቁ የሆኑ ሠላሳ ስድስት ሺህ ሰዎች ነበሩአቸው።

1 ዜና መዋዕል 7

1 ዜና መዋዕል 7:1-10