1 ዜና መዋዕል 18:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሶርያውያንም የሱባን ንጉሥ አድርአዛርን ለመርዳት ከደማስቆ በመጡ ጊዜ፣ ከእነርሱ ሃያ ሁለት ሺህ ሰው ገደለ።

1 ዜና መዋዕል 18

1 ዜና መዋዕል 18:1-10