1 ዜና መዋዕል 18:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዳዊትም አንድ ሺህ ሠረገላ፣ ሰባት ሺህ ፈረሰኛና ሃያ ሺህ እግረኛ ወታደር ማረከ፤ አንድ መቶ የሠረገላ ፈረሶች ብቻ አስቀርቶ የቀሩትን ቋንጃቸውን ቈረጠ።

1 ዜና መዋዕል 18

1 ዜና መዋዕል 18:1-6