1 ሳሙኤል 4:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ፍልስጥኤማውያን ሆይ፤ በርቱ ወንድነታችሁም ይታይ፤ ያለዚያ ባሪያ እንዳደረጋችኋቸው ሁሉ፣ ዕብራውያን እናንተን መልሰው ባሪያ ያደርጓችኋል። ወንድነታችሁ ይታይ፤ ተዋጉ!”

1 ሳሙኤል 4

1 ሳሙኤል 4:1-16