1 ሳሙኤል 17:36 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ባሪያህ አንበሳውንም ድቡንም ገድሎአል፤ ይህም ያልተገረዘ ፍልስጥኤማዊ የሕያው እግዚአብሔርን ሰራዊት ተገዳድሮአልና መጨረሻው ከእነርሱ እንደ አንዱ ይሆናል።

1 ሳሙኤል 17

1 ሳሙኤል 17:27-40