1 ሳሙኤል 17:35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ተከትዬ በመሄድ እመታውና ከአፉ አስጥል ነበር፤ ፊቱን ወደ እኔ በሚያዞርበትም ጊዜ ጒሮሮውን ይዤ በመምታት እገድለው ነበር።

1 ሳሙኤል 17

1 ሳሙኤል 17:26-41