እስራኤላውያን፣ ያሉበት ሁኔታ እጅግ የሚያሠጋ መሆኑንና ሰራዊታቸውም በከባድ ጭንቀት ውስጥ መግባቱን ባዩ ጊዜ፣ በየዋሻውና በየቊጥቋጦው፣ በየዐለቱ መካከልና በየገደሉ እንዲሁም በየጒድጓዱ ሁሉ ተደበቁ።