1 ሳሙኤል 13:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ፍልስጥኤማውያን ሦስት ሺህ ሠረገሎች፣ ስድስት ሺህ ፈረሰኞች ቊጥሩ እንደ ባሕር አሸዋ የበዛ ሰራዊት ይዘው እስራኤልን ለመውጋት ተሰበሰቡ፤ ወጥተውም ከቤት አዌን በስተ ምሥራቅ ባለችው በማክማስ ሰፈሩ።

1 ሳሙኤል 13

1 ሳሙኤል 13:1-10