1 ሳሙኤል 10:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱም ሮጠው ከተደበቀበት አመጡት፤ በሕዝቡ መካከል በቆመ ጊዜም ቁመቱ ከሌሎቹ ሁሉ ይልቅ ከትከሻው በላይ ዘለግ ያለ ነበር።

1 ሳሙኤል 10

1 ሳሙኤል 10:16-27