1 ሳሙኤል 10:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰዎቹም፣ “ሰውየው መጥቶአልን?” ሲሉ እግዚአብሔርን ጠየቁ። እግዚአብሔርም፣ “አዎን፤ ነገር ግን በዕቃ መካከል ተሸሽጎአል” አለ።

1 ሳሙኤል 10

1 ሳሙኤል 10:19-27