ገላትያ 6:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እያንዳንዱ የራሱን ተግባር ይመርምር፤ ከዚያም በኋላ፣ ከሌላ ሰው ጋር ራሱን ሳያወዳድር፣ ስለ ራሱ የሚመካበትን ያገኛል፤

ገላትያ 6

ገላትያ 6:1-12