ገላትያ 4:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንግዲህ አጋር በዐረብ አገር ያለችው የሲናን ተራራ በመወከል፣ አሁን ያለችውን ኢየሩሳሌምን ትመስላለች፤ ከልጇ ጋር በባርነት ናትና።

ገላትያ 4

ገላትያ 4:24-31