ዳንኤል 6:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነዚህም ሰዎች፣ “ከአምላኩ ሕግ ጋር በተያያዘ ጒዳይ ካልሆነ በቀር፣ ይህን ሰው የምንከስበት ምንም ሰበብ አናገኝበትም” አሉ።

ዳንኤል 6

ዳንኤል 6:1-7