ዳንኤል 6:27-28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

27. እርሱ ይታደጋል፤ ያድናልም፤በሰማይና በምድር፣ምልክቶችንና ድንቆችን ያደርጋል፤ዳንኤልን፣ከአንበሶች አፍ አድኖታል።”

28. ስለዚህ ዳንኤል በዳርዮስ ዘመነ መንግሥትና በፋርሳዊው በቂሮስ ዘመነ መንግሥት ሁሉ ኑሮው ተሳካለት።

ዳንኤል 6