ዳንኤል 5:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም የንጉሡ ጠቢባን ሁሉ ገቡ፤ ነገር ግን ጽሕፈቱን ሊያነብም ሆነ ትርጒሙ ምን እንደሆነ ለንጉሡ ሊነግር የሚችል ማንም አልነበረም።

ዳንኤል 5

ዳንኤል 5:1-15