ዳንኤል 5:30-31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

30. በዚያኑ ሌሊት የባቢሎናውያን ንጉሥ ቤልሻዛር ተገደለ፤

31. የሥልሳ ሁለት ዓመት ዕድሜ የነበረው ሜዶናዊው ዳርዮስም መንግሥቱን ወሰደ።

ዳንኤል 5