ዳንኤል 4:35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የምድር ሕዝቦች ሁሉ፣እንደ ኢምንት ይቈጠራሉ፤በሰማይ ኀይላት፣በምድርም ሕዝቦች ላይ፣የወደደውን ያደርጋል፤እጁን መከልከል የሚችል የለም፤‘ምን ታደርጋለህ?’ ብሎ የሚጠይቀውም የለም።

ዳንኤል 4

ዳንኤል 4:29-37