ዳንኤል 11:43 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የወርቅና የብር ክምችትን፣ እንዲሁም የግብፅን ሀብት ሁሉ በቊጥጥሩ ሥር ያደርጋል፤ የሊቢያና የኢትዮጵያ ሰዎችም ይገዙለታል።

ዳንኤል 11

ዳንኤል 11:41-45